ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2013
ገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን በ2013 የበጀት ዓመት
- ሎት-1- ፒካፕ መኪና ብዛት– 4
- ሎት-2 አውቶሞቢል መኪና ብዛት –3
አ ወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችየሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያለውኮፒውን ማቅረብ የሚችል፣
- በሥራው መስክ /በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበና የምዝገባ ሰርትፍኬት ያለው፣
- . ሰነዱን ማግኘት የሚቻለው የማይመለስ የኢት.ብር 150 ( አንድ መቶሃምሳ ብር) ሲከፈል ነው፣
- ሰነዱን ማግኘት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮበተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት ከሰዓትቦኋላ ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን የግዥእና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ሙግዛትይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ከጠቅላላ የግዥ ዋጋ 1% ሲፒኦ ከታወቀ ባንክገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን ስም አሰርቶ ማምጣት የሚችል፣
- ጨረታውን ካሸነፈ ውል ማስከበሪያው ከግዥው ገንዘብ መጠን ልክ10% ሲፒኦ ከታወቀ ባንክ አሰርቶ ማምጣት የሚችል፡፡
- የተወዳዳሪዎች ፖስታ፣ አድራሻ፣ ፊርማ፣ የድርጅቱ ማህተም እና ስልክቁጥር መኖር፣ እንዲሁም በሰም መታሸግ አለበት፡
- ባለስልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የማወዳደሪያ ቦታ ገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን ውስጥ ይሆናል፣
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን አሸንፎ ውል ከተቀበለ እና ውል ገብቶዕቃውን ካላስረከበ የጨረታው ወይም የውሉ ማስያዣ ለመንግስትገቢ ይሆናል፣
- ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ሰነዱተሽጦ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶበዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ በይፋ ይከፈታል፣
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ተወዳዳሪው በአካልም ሆነ ህጋዊ ወኪልመላክ ይችላል፡፡ ሆኖም የተወዳዳሪው አለመገኘት የጨረታውንመከፈት አያደናቅፍም፣
- . ጨረታውን ያሸነፈ ውል ፈርሞ በ10 ቀን ውስጥ መኪናውን ማስገባትየሚችል፣
- የቴክኒክ እና የፋይናንሺያል ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻመሆን አለበት፣
- እንዲሁም ሲፒኦ የፋይናንሺያል ዶክመንት ውስጥ መግባት አለበት፣
- ከላይ የተቀመጠው የጨረታው መክፈቻ ቀን በበዓል ቀን ላይ የሚውልከሆነ ወደ ሚቀጥለው ቀን የሚዛወር ይሆናል፣
መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0911836885/0911952141 በመደወልመረዳት ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- አዳማ ገልማ አባ ገዳ ግቢ አዳሚ
ገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባስስልጣን