የሶላር ሳንተረን ጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን – ዳዊት ብርሃነ ሙላው ኢነርጂ ኢኩፕመንት ኤንድ ኢነርጂ ሲስተም ኢንፖርተር የላይቲንግ አፍሪካ የጥራት ደረጃ ያሟሉ እና ተከታታይ ሲራል ቁጥር ያላቸዉን ባለሪሞት የሶላር ምርቶችን በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የዕቃው ዝርዝር (product specification) |
ብዛት |
መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ |
የተጫራች ዋጋ ቫትን ጨምሮ |
1 |
Sun Ace II Specification sheet https://storage.googleapis.com/data-platform-storage/VS-SSS sino-sa-v2.pdf Verification letter:- https://storage.googleapis.com/data-platform-storage Type Approval sino-sa-v3.pdf |
9000 |
አንድ ሺ ብር (1000) |
|
ከላይ የተገለጹትን የሶላር ምርቶች መግዛት የሚፈልግ ማንኛዉም ተቋም ጨረታዉን ካሸነፈ ታሳቢ የሚደረግ 50,000 (የሀምሳ ሺ ብር) ሲፒኦ በድርጅታችን ስም በማስያዝ እስከ 18/4/2013 ድረስ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ እስከ ቀኑ 10፡30 ማስገባት አለባቸዉ።ተሸናፊ ድርጅቶች ሲፒኦዋቸዉ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን አሸናፊዉ ግን ጨረታዉን ባሸነፈ በአምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ክፍያ ፈጽሞ ካልተረከበ ያስያዘዉ ሲፒኦ ለኩባንያችን ገቢ ይሆናል።
ጨረታዉ በ19/04/2013 ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
አድራሻ፡ አዲሱ ገበያ ጌጅ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ኦሮሚያ ህብረት ባንክ ጎን መረብ ህንፃ 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102 ላይ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ :- 0929489200
ኩባንያችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።