Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Vehicle

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.ግ.ማ. ገልባጭ መኪና ፣ ግሬደር ፣ ሩሎ ፣ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል

YOTEK CONSTRUCTION PLC

ኩባንያችን እየሰራ ላለው ተንታ ጋሸና መንገድ ስራ ፕሮጀክት ኮንትራት 2 ኩርባ (ጨገሞ መገንጠያ -ጋሸና ኪሜ 86+100 130+786) ከታች በዝርዝር የተጠቀሱት መሳርያዎች ለመከራየት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የመሳርያው ስም

ዓይነት

 

አቅም

 

የስሪት ዘመን

 

ብዛት

 

1

ገልባጭ መኪና

ሲኖ ትራክ

>=16M3

 

ከ2014 በሃላ

 

27

 

2

ግሬደር 140 H ግሬደር 140 K

ካት

ካት

>= 180 HP

>= 180 HP

 

ከ 2010 በሃላ

ከ 2014 በሃላ

 

4

 

3

ሩሎ

 

 

ከ16-18 Ton

 

ከ 2010 በሃላ

 

4

 

4

ዉሃ ቦቴ

 

ሲኖ

ትራክ

>= 18,500

 

 

10

ለማከራየት ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገለፅ ማስረጃና የባሌበትነት ማረጋገጫ ማስረጃቸውን ኮፒ ይዘው ከሚከተለው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ።

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.ግ.ማ.

አፍሪካ ህብረት አዲሱ ህንፃ ፊት ለፊት

ከትንባሆ ሞኖፖል ወደ ገነት ሆቴል በሚወስድ መንገድ

ስልክ 0115573196/0115573198/

ፋክስ 0115573187/0115573197

ኢ-ሜይል yotekcon@gmail.com

አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ:-አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ዋናውና የማይመሰሰ ኮፒ ማስረጃ የፕላንትና ኢኩፕመንት መምሪያ 9ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::