Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Vehicle

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.ግ.ማ. እየሰራ ላለው ተንታ ጋሸና መንገድ ስራ ኮንትራት 2 ኩርባ (ጨገሞ መገንጠያ – ጋሸና ኪሜ 86+100 እስከ 130+786 ፕሮጀክት ዶዘር ፣ ግሬደር ፣ ኤክስካቫተር ፣ ሎደር ፣ ሮለር ፣ የውሀ ቦቴ ፣ ገልባጭ መኪና ፣ ዋገን ድሪል መሳርያዎች ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን እየሰራ ላለው ተንታ ጋሸና መንገድ ስራ ኮንትራት2 ኩርባጨገሞ መገንጠያጋሸና ኪሜ 86+100 እስከ 130+786) ፕሮጀክት ከታች በዝርዝር የተጠቀሱት መሳርያዎች ለመከራየት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የመሳሪያው አይነት

አይነት

አቅም

የስሪት ዘመን

ብዛት

1

ዶዘር

D8R

350 HP

2010 በኃላ

5

2

ግሬደር

 

140H

140K

180 HP

≥2010 በኃላ ≥2013   በኃላ

3

3

ኤክስካቫተር

– በአካፋ

-በጃክ ሀመር   

Hitachi 350H/ Doosan 340/ CAT 330

 

 

Buket ≥ 1.6 m³

 

2015 በኃላ

 

8

5

4

ሎደር

 

XCMG/SEM/Ling long

≥ 3 m³

2014 በኃላ

5

5

ሮለር

XCMG/SEM/Ling long

CAT/Dynapac

16-18 T

2015 በኃላ

2013 በኃላ

6

6

የውሀ ቦቴ

Automatic Spray(መርጫ)

18,000 liter

2010 በኃላ

6

7

ገልባጭ መኪና

Sino Truck

16 m³

2014 በኃላ

86

8

ዋገን ድሪል

ሀይድሮሊክ

 

2010 በኃላ

n