በድጋሚ የወጣ የምክር አገልግሎት ግዥ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ተ.ቁ |
የሚገዛው ዕቃ ወይም የአገልግሎት ዓይነት
|
የግዥው ምድብ
|
የጨረታው መለያ ቁጥር
|
ግዥው የሚፈፀምበት የገንዘብ ምንጭ |
የጨረታው ማስረከቢያ /ዋስትና/ በCPO
|
ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው የማወዳደሪያ ሃሳብ
|
የጨረታው ሰነድ የጨረታው ማቅረቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣ |
የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣ
|
|||
ከመንግስት ግምጃ
|
ከእርዳታ
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን
|
ሰዓት |
||||||
1 |
የምክር አገልግሎት ግዥ |
አገልግሎት ግዥ
|
FIDCA-T-20/2013 ዓ.ም
|
ü
|
|
ላቀረቡበት ዋጋ 2% (CP0
|
ፕሮፖዛል
|
እስከ በ15ኛው ቀን
|
4፡00
|
በ15ኛው ቀን
|
4፡30
|
ተጫራቾች ከላይ የተገለፀው ጨረታ ለማሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
1 |
በዘርፉ ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ |
|
2 |
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) የምስክር ወረቀት ኮፒ |
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር፡251118548224/2511185488682 የፌዴራል የተቀናጀ የመሠረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ
|
3 |
የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ |
|
4 |
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት |
|
5 |
በመንግስት ግዥ አቅራቢነት ድህረ ገፅ የተመዘገበበት ሰርተፊኬት ኮፒ |
|
6 |
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከላይ ከ1-5 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ |
|
7 |
ተጨማሪ የማወዳደርያ ሰነዳቸው ላይ የግዥውን አይነት በመጥቀስ ፊርማና ማህተም በእያንዳንዱ ገፅ ላይ በማድረግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለበት። |
|
8 |
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው የመጨረሻ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ድረስ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ኤንቨሎፖች የፌደራል የተቀናጀ መሠረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ |
|
9 |
የጨረታው ሳጥን ከላይ በተገለፀው የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ቀን እና ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት የመክፈቻ ሠዓት ላይ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የኤጀንሲው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመክፈቻ ስነስርዓት ይካሄዳል፡፡ |
|
10 |
ከላይ የተገለፀው የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋ እና በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፡፡ |
|
11 |
በጨረታው አሸናፊ የሚሆነውን በስራ ልምድና ዕውቀት የተመረጠና ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡፡ |
|
12 |
ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: |
|
13 |
የማይመለስ ብር(200) ሁለት መቶ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ |
አድራሻ፡–ፒያሳ ከማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አጠገብ ኢትዮ ሴራሚክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
የፌዴራል የተቀናጀ የመሠረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ