ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 04/2012
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የኮምፒውተር ተጓዳኝ ዕቃ (VOlP Telephone system and LAN Installation) በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡
- በኢፌዴሪ. የመንግሥት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ( PPA) ::
- በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያላቸው::
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በአማረኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ይበረታታሉ ሆኖም ግን የጨረታ ሰነዱን በነፃ ማግኘት የሚችሉት ካቋቋማቸው አካል ተገቢውንና የተሟላ ማስረጃ ሲያቀርቡ ብቻ ነው::
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከታወቁ ባንኮች በተረጋገጠ የሚሰጥ ሲፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በቴክኒክ ዶክመንት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠንና ጨረታው የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን
- ተጫራቾች በተለያየ ሎቶች ላይ ሲሳተፉ በተሳተፉባቸው ሎቶች ሁሉ በተለያየ ፖስታ የቴክኒካል ዶክመንት እና ፋይናኒሻል ዶከመንት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ሎት |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን |
ሎት 1 |
vOlP Telephone system and LAN Installation (ድጋሚ)
|
15,000.00 |
ግንቦት 17 ቀን/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
|
ግንቦት 17 ቀን/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
|
9. የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
10. የጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ቀን ለ60 (ስልሳ) የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
11. ፍርድ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ ማብሪሪያ፡– በስልክ ቁጥር ፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
011-8- 97-47- 03/011-/-72 39 48
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት