የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2013ዓ/ም ከመንግስት በተገኘ በጀት የመኪና ጥገና፣ የብረታ ብረት ግዥ፣የተማሪዎች የምግብ ግብአት አገልግሎት ግዥ እና የተማሪዎች የምግብዝግጅትና የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል