የጨረታ ማስታወቂያ
ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/05/11/2012
- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ የወርክ ሾፕ አገልግሎት የሚውል የብረታ ብረት እና የእንጨት ዕቃዎች ግዥ በግዥ
መለያ ቁጥር: ፌቤኮ/ብግጨ/ዕግ/05/11/2012 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ኮርፖሬሽኑምለሚጠቀምበት የዕቃ ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ ዋጋ በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች
ማቅረብ አለባቸው፡፡
ሎት |
የዕቃ ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ |
1 |
የእንጨት ዕቃዎች ግዥ |
ብር 30,000.00 |
2 |
የብረታ ብረት ዕቃዎች ግዥ |
ብር 30,000.00 |
3 ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የማዕቀፍ ስምምነት የግዥ ዘዴን ሥነ–ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልክቶ
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ሲሆን ተጫራቾች ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209/212 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 209/212 ለዚሁ ታሽጎ
በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ወይም ነሀሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም ሲ.ፒ.ኦ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መክፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-51577-28
ወይም 0115-58-48-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዌብሳይት/ website www.fhc.gov.et
የፖ.ሣ.ቁ. PO Box 299
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን