የጨረታ ማስታወቂያ
የፌደራል የፍትሕና ሕግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት ሃያት ጨፌየሚገኘውን የስልጠና ተቋም ቢሮዎችና የሰልጣኞች ማደሪያ ዶርም የፅዳትሥራ በሚሰሩ ኤጀንሲዎች በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑምከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የፅዳት አገልግሎትሰጪ ተቋማት ሃያት ጨፌ 49 ማዞሪያ የአየር መንገድ መኖሪያ ቤቶችአጠገብ የሚገኘውን የኢንስቲትዩቱ ህንፃ በአካል ቀርቦ በመጎብኘትናአስፈላጊ የሥራ ዝርዝሮችን ከቢሮ ቁጥር 112 (ቀን 3፡00 – 8፡00 ሰዓት)በመውሰድ በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ስልክ ቁጥር 0118-548392
- ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው
- . የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያለው
- ለዘርፉ የሚያስፈልገው የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ያለው
- በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢነት በድረ-ገፅ የተመዘገቡናዕገዳ ያልተጣለባቸው የጨረታ ማስገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያበጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 የሥራ ቀናት፡፡ የጨረታው መክፈቻቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብት አለው፡፡
- በፌደራል የፍትሕና የሕግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት