የጨረታ ማስታወቂያ
የጨንቻ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 01/11/2012 ዓም እስከ ሰኔ 30/10/2013 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ዓመት ለሕግ ታራሚዎች
- የምግብ ጥሬ እህል፤
- ማጣፈጫዎችን፤
- ልዩ ልዩ ሸቀጣ ሸቀጦችንና
- የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የምግብ ጥሬ እህል፤ ማጣፈጫና የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፤ ሰርተፍኬትና ቲን ነምበር /Tin Number ያለው የዘመኑን ንግድ ግብር አጠናቆ የከፈለ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ / በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ያለፈ የውል ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ጥሬ ገንዘብ ማስያዝና በጨረታው ደንብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሁሉ ማሟላት የሚችል ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባለው 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ / ለመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከጨንቻ ማረሚያ ተቋም ቀርቦ በመግዛት በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የምግብ ጥሬ እህል ፤ ማጣፈጫና የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦችን በ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ በመሙላት በታሸገ ኤምቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው የምግብ ጥሬ እህል፤ ማጣፈጫዎችንና ልዩ ልዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦችን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሦስት ሰዓት ላይ ተጫራቾች በህጋዊ ወኪሎቻቸው/በተገኙበት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጨንቻ ማረሚያ ተቋም ውስጥ መሆኑንም ጭምር እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ:- ተጫራቶች በሴሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፣ በተጨማሪ ናሙና የማቅረብ ግዴታ ያስባቸው መሆኑን እያሳወቅን ማረሚያ ተቋሙ የተሻስ ዋጋ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እናሳስባስን፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 046 776 0022፤ 0467760126 እና 0467760673 በመደuል ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
የጨንቻ ማረሚያ ተቋም