Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment

የጨሊያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለገጠር መንገድ ሥራ የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች Grader (CAT-140K) እና Excavator (DOSAN-340) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የማሽን ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ምዕ/ሸዋ ዞን የጨሊያ ወረዳ  ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት 2013 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰራ ለገጠር መንገድ ሥራ የሚውሉ

 • የተለያዩ ማሽኖች Grader (CAT-140K) እና Excavator (DOSAN-340) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መሥፈርት የሚያሟሉ ተጫራቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
 1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር /2013/ ከፍሉ ፍቃዳቸውን ያሣደሱ መሆን አለባቸው።
 2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም ማሥረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 3. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ሚሆን 15,000 /አሥራ አምስት ሺህ ብር/ በጨሊያ ወረ ////ቤት የባንክ ሂሣብ ቁጥር GOV.1000073421504 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጌዶ /Gedo/ ቅርንጫፍ አስገብተው ደረሠኙን ከጨረታው ሠነድ ጋር በማስያዝ ወይም CPO አሰሪተዉ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማስያዝ ይኖርበታል::
 4.  ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል በምዕሸዋ ዞን የጨሊያ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ።
 5. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 6.  የሚያከራዩ ማሽኖች ስተሰጠው እስፔስፍኬሽን መሠረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውም ዓይነት ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የአቅራቢ ድርጅት ይሆናል።
 7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 8. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨሊያ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር  01 ይከፈታል፤ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤

 • ለሁለቱም ማሽኖች ነዳጅ /Fuel for Excavator and Grader/ ባለ ፕሮጀክቱ መሥሪያ ቤት የሚችል ሲሆን፤ የኦፕሬተሩ ከአሸናፊው ድርጅት ይሆናል።

 

 • አድራሻ፡በምዕ/ሸዋ ዞን የጨሊያ ወረዳ ////ቤት
 • ስልክ ቁጥር 057-227-00-90 የሞባይል ቁጥር

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር

ምዕ/ሸዋ ዞን የወሲያ ወረዳ ገንዘብና

ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት