ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤትበ2013 በጀት ዓመት የከተማ አስ/ር ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችንግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በመስኩ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውንተጫራቾችን ይጋብዛል።
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የዘመኑን ፍቃድ ያደሰ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው
- ከማንኛውም ዓይነት ከመንግስት ዕዳ ነፃ የሆነ
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ በጥሬገንዘብ የሚያስገቡበትን ዋጋ 0.5% ማስያዝ የሚችል፡
- የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 200 ብር መግዛት የሚችል፡፡ከአሰሪ መ/ቤት ጋር በሚገባው ውል መሠረት በጨረታያሸነፉትን ዕቃ ማስገባት የሚችል፡፡ ይህ የጨረታማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶለ21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ጨለለቅቱ ከተማ አስፋይኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 እየተሸጠ ቆይቶ በ22ኛውየሥራ ቀን ላይ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ የመጨረሻ ሰነድገብተው በዕለቱ4፡30 ላይ ተጫራቾችና ህጋዊ ወክሎቻቸውበተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መረጃ፡-0916175287/0911059677/0932686009
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት