የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት በሙዱላ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የዲች ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1/ሳይት-1፡–የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ-9) እና ከዚያ በላይ ያላው/ት
- ሎት-2/ሳይት-1፡–የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ-9) እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- ሎት-3/ሳይት-1፡–የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ-9) እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- ሎት-4/ሳይት–፡–የዲች ግንባታ ሥራ 133 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ-9) እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- ሎት-5/ሳይት-1፡–የዲች ግንባታ ሥራ 144 ሜትር እና 48 ሜትር ርዝመት ካላው ሪቴይንግ ወል ጋር GC የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ-7) እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
በዚህ መሰረት ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው
- በዘርፉ የተደሰ የንግድ ፋቃድ ያለው/ት
- የንግድ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች
- ተጨማሪ እሴት ታክስና ቫት ተመዝገቢ የሆነ/ች
- የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ት
- ጨረታውን ከመሙላቱ በፊት ሥራ የምሠራበት ቦታ ድረስ ሄዶ ማየት ይኖርባቸዋል
- አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ ማወዳደር አይችልም
- ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ትንታኔ ታሳቢ ያላደረገ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ኮስት ብሬክ ደወን እንዲያቀርብ ይደረጋል፡፡
- የሂሳብ ስህተት ከ2% በላይም ሆነ በታች ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል
- በዘርፉ መልካም የሥራ ዋስትና ማቅረብ የሚችል/ትችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/በባንክ የተረጋገጠ/CPO/ከታወቀ ባንክ ጋራንት የሞላውን ዋጋ 2% ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ (ዋጋ የተሞላበትን ሰነድ) ዋና እና ፎቶ ኮፒ የሥራ ማስረጃ ዋና እና ፎቶ በተለያየ ፖስታ በማሻግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸነፊ የሆነው ደርጅት የጨረታ ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንት Bank grant/unconditional/ ማቅረብ ወይም ማስያዝ የሚችል፡፡
- በቴክንካል ዶክሜንት ከ50% በታች የሆነ ተጫራች ፋይናንሻል አይከፈትም፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 23 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 30/ሠላሳ/ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በቀረበው ዝርዝር መሰረት ዋጋውን ያለምንም ድልዝ ስርዝ በአሃዝና በፊደል በመሙላት በታሸገው ፖስታ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በቀን 16/3/2013 በ8፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 16/3/2013 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ላይ ይከፋታል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ስለ ጨረታው መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው ሰነድ ወይም ፋይናንሻል ዶክሜንት የሚከፈተው ቴክኒካል ተገምግሞ ካለቀ በኋላ በማስታወቂያ በተገለጸው ቀን ቴክኒካል ያለፉ ተጫራቾች ብቻ ባሉበት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡– ስልክ ቁጥር-046-2350010/046-235-0427
በደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ከምባታ ጠምባሮ ዞን
የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት