የጨረታ ማስታወቂያ
የግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለጸውን የCoVD 19 የመከላከያ ቁሳቁሶች፣ የመፅሔት ህትመት ግዥ እና ለገጠር መሬት ልኬትና ሰርተፊኬት አገልግሎት የሚውል 80GSM ወረቀት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. |
የዕቃው ዓይነት |
|
የጨረታ ቁጥር |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር (CPO) |
1 |
የተለያየ መጠን ያላቸው ህትመቶች ግዥ |
ሎት 1 |
ብ/ግ/ጨ/03/13
|
29/3/2013 ዓ.ምጠዋት 4፡00
|
29/3/2013 ዓ.ም ጠዋት 4፡30
|
3,000 |
2 |
ለገጠር መሬት ልኬትና ሰርተፊኬት አገልግሎት የሚውል 180GSM ወረቀት ግዥ |
ሎት 2 |
20,000
|
|||
3 |
የCOVID-19 መከላከያ ቁሳቁሶች |
ሎት 3 |
10,000
|
- ተጫራቾች የታሸገ የጨረታ ሰነድ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው፡፡
- ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተራ ቁጥር 7 የተገለጹትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለሁሉም ሎት በአንድ ላይ የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሣ ብር) በመክፈል ከቢሮ ቁጥር Block “B” ROOM Number B-1-2 1ኛ ፎቅ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የክፍያው ዘዴ በጥሬ ገንዘብ ነው፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው የግብርና ሚኒስቴር Block “B” ROOM Number B-1-2 ኛ ፎቅ ነው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ (ሰነድ) የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱትን ሠነዶች (ቅዶች) በመሙላት ይሆናል፡፡ ዝርዝር ፍላጎት መግለጫው (specification) ከጨረታ ሠነዱ ጋር ተያያዞ ቀርቧል፡፡
- ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ከወድድሩ ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ወይም በዘርፉ፣
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀች፣
- የግብር ግዴታ ስመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሚመስከታቸው አካላት የተሰጠ ያፅሑፍ ማስረጃ (ታክስ ክሊራንስ)፣
- የተ.እ.ታክስ (ቫት) ሠርተፍኬት፣
- የአቅራቢነት የምዝገባ ሠርተፍኬት ወይም (በሠፕላየር ሊስት በዌብ ሳይት የተመዘገበ)
8. የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበት ቅፅ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት፡፡
9. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 011 667 7932 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡–ሲኤምሲ መንገድ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጀርባ block “B” 1ኛ ፎቅ room number 8-1-2
የግብርና ሚኒስቴር