የጨረታ ማስታወቂያ
የግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፀውን የፕሎተር ቀለም፣ የፕሎተር ወረቀት፣ የፕሎተር ፕሪንትሄድ እና የአይ ሲቲ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ቁጥር
|
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት
|
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር CPo |
|
1 |
የፕሎተር ቀለሞች
|
ሎት 1
|
ብ/ግ/ጨ/01
|
16/02/2013 ጠዋት 4፡00
|
16/02/2013 ጠዋት 4:30
|
100,000
|
2 |
የፕሎተር ወረቀቶች |
|||||
3 |
የፕሎተር ፕሪንትሄድ
|
|||||
4 |
ጀነሬተር |
ሎት 2 |
20,000
|
|||
5 |
NETWORK TOOL KIT
|
ሎት 3
|
3000
|
|||
6 |
UTP CAT 6A-UTP CABLE WITH SLIM PVC JACKET 10M & 7M |
|||||
7 |
ELECTRIC/POWER DIVIDER
|
- ተጫራቾች የታሸገ የጨረታ ሰነድ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው።
- ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተራ ቁጥር 7 የተገለፁትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/በመክፈል ከቢሮ ቁጥር Block“B” ROOM Number 8-1-2 1ኛ ፎቅ ማግኘት ይችላሉ። የክፍያው ዘዴ በጥሬ ገንዘብ ነው።
- ጨረታው የሚከፈተው የግብርና ሚኒስቴር BLOCK “B” ROOM Number B-1-2 1ኛ ፎቅ ነው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ (ሰነድ) የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱትን ሠነዶች ቅፆች) በመሙላት ይሆናል። ዝርዝር ፍላጎት መግለጫው (specification) ከጨረታ ሠነዱ ጋር ተያይዞ ቀርቧል።
- ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው:: ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጭ ሊሆኑ ይችላሉ።
- – በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ወይም በዘርፉ፤
- – የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የፅሑፍ ማስረጃ (ታክስ ክሊራንስ)፤
- የተ.እ.ታክስ (ቫት) ሠርተፍኬት፤ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ወይም (በሠፕላየር ሊስት በዌብ ሳይት የተመዘገበ)
- የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበት ቅፅ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት::
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0116677932 መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻ፡–ሲኤምሲ መንገድ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጀርባ block “B” 1ኛ ፎቅ room number B-1-2
የግብርና ሚኒስቴር