የጨረታ ማስታወቂያ
የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል
- የኤሌክትሪክ፣
- የኤሌከትሮኒክስ
- የውሃ ቧንቧ እና
- የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
ስለሆነም የሚከተለውን የጨረታ መሥፈርት የሚያሞሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
- ዕቃዎቹን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የቫመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ።
- የታክስ ከፋይነት TIN/ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ
- ለጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት ዋጋ 1% በተረጋገጠ በንክ (CPO) ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው ::
- ተጫራች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከኮሌጁ ግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ሥራ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ሠነዱን ቀኑ ሲደርስ በጊምቢ ፖሊ ቴከኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ።
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን በስድስት ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል :: ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲቀርቡ ዕቃዎቹን በራሣቸው ማጓጓዣ እስከኮሌጁ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ስራሪያ በስልክ ቁጥር 0577711872፣ 0577710005 በተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር፡ 0911916733 ደውለው ሊረዱ ይችላሉ።
የጊምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ
ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ