የግልጽ ጨረታ መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል ሎት 05 Lab setup ለዱራሜ ካምፓስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 19/2012 ዓ.ም ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም ነሐሴ 18/2012 ዓ.ም ጨረታው ይከፈታል የተባለው ማስታወቂያ ወደ ነሐሴ 25/2012 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት በ8፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0468559030/0468559163/0924/0912131592 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ጊቢ ሆሳዕና