የጨረታ ማስታወቂያ
የጅማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተለያዩ ቋሚ እቃዎችን (ኤሌክትሮኒክስ፣እና ፈርኒቸሮችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚመለከተው የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉተጫራቶች እንዲዳደሩ ይጋብዛል፡:
- ዕቃዎቹን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያደው እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የVAT ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ (TIN) የሆኑስትን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ እቃዎቹን ለመንግሥት መስሪያ ቤት ለማቅረብ የፋይናንስ ፈቃድ ያላቸው::
- ለጨረታ ማስረከቢያ ጠቅላላ ካቀረቡት ብር 1000 በተረጋገጠ ባንክ CPO የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 በመከፈል በመ/ቤቱ ቁጥር 110 መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በኣል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ያሸነፉበትን እቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል እና የእቃዎቹን ናሙና ማቅረብ የሚችል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ተጫራቶች እቃዎቹን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አድራሻ፡- ጅማ
- ስልክ 047 111 04 25/ 147 811 61 43
- ፖስታ 200
የጅማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት