የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 003/2012
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሳ ብሩ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ቁጥር 1 ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ኦርጅናል አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች ና ቋሚ እቃዎችን ማለትም
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ቋሚ ዕቃ፣
- የፅዳት ዕቃ፣
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ
ማሰፋት እና ሌሎችም ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ይህንኑ የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እንቁላል ፋብሪካ እምብልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ከሚገኘው በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 የማይመስስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ –
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ጥራት ያለው ደረጃውን የጠበቀ ስለመሆኑ ናሙና ማቅረብ ባለባቸው ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የእቃዎችን ዝርዝር እና የጨረታ ማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ስማችሁን፣ ፊርማችሁና አድራሻችሁን ማስፈርና ማህተም በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሳ ብሩ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ10ኛው ቀን በ9፡30 ሰዓት በጄኔራል ታደሰ ብሩ ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች በሰነድ የሰጡት ዋጋ መለወጥ መሻሻል ወይም ከውድድሩ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- የማወዳደሪያ ዋጋ ከቫት ወይም ያለባት ተብሎ ይጠቀስ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ብር 3000 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረስት CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 011 827 89 52
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9
የጄኔራል ታደሰ ብሩ
1ኛ ደረጃ ት/ቤት ቁጥር 1