የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.ኤ/ደሬሪ-002/2013
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪ እና ባለ አራት እግር አነስተኛ የጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ የትራንስፎርመር PROTECTON ከዚህ በታች በተዘረዘረው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
ሎት |
የእቃው ዓይነት |
መለኪያ
|
ብዛት |
የመዝጊያ ቀን |
የመከፈቻ ቀን |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር |
1 |
ሎት 1 |
ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ 199.26 CC |
ነጠላ |
2 |
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት |
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
|
4,255.00 |
2 |
ሎት 2 |
ባለ አራት እግር አነስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ 1405 CC |
ነጠላ |
3 |
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
|
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
|
15,870.00 |
3 |
ሎት 3 |
የተለያየ አንፒር (A) ያላቸው HRC FUSE |
ነጠላ |
12000 |
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
|
ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
|
36,026.30 |
4 |
ሎት 4 |
Pole mounu distribution box 400 A |
ነጠላ |
2000 |
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
|
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
|
101,039.00 |
5 |
ሎት 5 |
Lighting arrester 15 kv |
ነጠላ |
3000 |
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
|
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
|
87,830.50 |
Lighting arrester 33 kv |
|
1000 |
|||||
6 |
ሎት 6 |
Fuse, BASE,HRC SIZE2 400A |
ነጠላ |
3000 |
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
|
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
|
12,860.22 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለው የንግድ ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ምዝገባ የምስክር ወረቀት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን መስከረም 26/2013 ዓ.ም አንስቶ የማይመለስ ብር ሎት1 – ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር )፣ ሎት -2 ብር 320.00 ( ሶስት መቶ ሃያ ብር )፣ሎት -3 ብር 400.00 (አራት መቶ ብር )፣ሎት-4 ብር 2,000.00(ሁለት ሺህ) ፤ሎት-5 ብር 8,00.00 (ስምንት መቶ ብር ) እና ሎት-6 320.00(ሶስት መቶ ሃያ) ድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ ስም ሃንዝ (ኳስ ሜዳ አጠገብ) በሚገኘው በድርጅቱ ፋይናንስና ኮንትሮል ቢሮ በመከፈል መወሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ሎት-1 ብር 4255.00 (አራት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ አምስት ብር ) ፣ሎት-2 ብር 15,870.00 (አስራ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ብር ) ፣ሎት-3 ብር 36,026,20( ሰላሳ ስድስት ሺህ ሃያ ስድስት 20/100) ሎት-4 ብር 101,039,00 (አንድ መቶ አንድ ሺህ ሰላሳ ዘጠኝ) ፣ሎት-5 ብር 87,830.50( ሰማንያ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ 50/100) እና ሎት 6 ብር 12,860,22 (እስራ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ስልሳ 22/100) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /cpo/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ሎት-1 እሰከ ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ፤ ሎት-2 እስከ ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ፤ሎት-3 እስከ ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም 9:30 ሎት-4፣ እስከ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ፣ ሎት-5 እስከ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት እና ሎት6 እስከ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም 9:30 ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድሬዳዋ ረጅን ግገር ከፍል ቢሮ ቁጥር 208 ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮኪውርመንት ሎጅስቲክ ፋሲሊቲ እና ዌር ሀውስ ቢሮ በስልክ ቁጥር 025112-00-23/09-38-34-87-34 በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 207/208 በአካል ቀርቦ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠየቀው መሰረትና የዕቃው አይነት በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።
- ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት