ሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የዳ/ኦዞ የዳ/ወ/የኦ/ጤ/ጣቢያ በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- Adult Wt Scale
- Child Wt Scale
- Auto clave
- CBC Mation
- Examination torch
- Concantrated Oxygen
- Patient bad
- Examination bad
- Iv stand
- Stretchers
- Ultra Sound with key bord
- Deliver Coutch
- Suction Mation
- Clinical Chemistry Mation
ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10% በጥሬ ገንዘብ 10,000 ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የተገዛው የጨረታ ሰነድ በአንድ ኦርጅናል እና በአንድ ኮፒ ተሞልቶ ከሰነዱ ጋር በተዘጋጀው ሣጥን በአዲስ አበባ ተክለሀይማኖት ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በ6ኛው ቀን እስከ 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ በዚሁ እለት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
8. በስልክ ቁጥር 0985 62 33 21/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በዳሰነች ወረዳ የኦሞራቴ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ