የጨረታ ማስታወቂያ
የዳኖ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ
- አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣
- ፈርኒቸሮች፣
- የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎች፣
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- የሙያ ስልጠና ዕቃ፣
- ሞተርሣይክል፣
- የንጽህና ዕቃና
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለማቅረብ ፍቃድ ያለው እና የ2013 ዓ.ም ፍቃድ ያሳደሰ፤
- የመንግስት ግብር ለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፤
- የቫት ተመዝጋቢ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ፤
- የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ከወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቁጥር 4 እና 5 መግዛት የሚችሉ መሆኑ፣
- ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር ወይም፣ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ መሆኑ፤
- በአነስተኛና ጥቃቅን አዲስ የተደራጁ ከሆነ ከአደራጀው አካል የዋስትና ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፤
- መ/ቤቱ 20% (ሃያ በመቶ) የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፤
- የጨረታው ሳጥን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ፊትለፊት ይገኛል፤
- የበጀቱ ምንጭ የወረዳው መደበኛ በጀት እና የውክልና ነው፤
- ጨረታው ወጥቶ አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ 22 /12/2012 ዓ.ም እስከ 8/1/2013 ቆይቶ በ9/01/ 2013 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡00 ሰዓት በወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
- ለተጨማሪ ሃሣብ ስስልክ ቁጥር፡- 0947511818 /0913140888 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ቀበሌ ወረዳ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት