ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2013 በጀት ዓመት የእህልና ማጣፋጫን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
ከዚህ በታች የተቀመጠውን ዝርዝር መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ከነጋዴዎች እና ከዩኒየኖች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይነትመለያቁጥር እንዲሁም መንግስት የሚፈልግስት ግብር እና ታክስ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልፅ ለበጀት ዘመኑ ብቻ የሚያገለግል የስምምነት ደብዳቤ ሊያቀርብ የሚችል፣
- የቫት ተመዝገቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ሊያቀርብ የሚችሉ፤ለማጣፋጫ አቅርቦት ቲኦቲ፤ተመዝጋቢዎችን ያሳትፋል፣
- ድርጅቱ በራሱ ተሽከርከሪ በተባለው ቀንና ጊዜ ማረሚያ ተቋም ድረስ ሊያቀርብ የሚችል፤
- አሸናፊው በማንኛውም ዓይነት በቀረበው እህልና ማጠፋጫ የጥራት ችግር መኖሩ ከተረጋገጠ ለመለወጥ/ለመመለስ ፈቃደኛ የሚሆንና የሚስማማ፤
- ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሚሆን፣
- የጨረታ ሰንድ የሚሸጥበት ቦታ ዱራሜ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይናንስ ቢሮ 19 በማቅረብ የማይመለስ የኢት/ብር 100.00 ብር በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋበትን የውል ማስከበሪያ ብር ከጠቅላላ አቅርቦት 10% በባንክ በተመሰከረለት cpo/በቼክ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 ቀናት ነው፤
- አቅርቦት ከታህሳስ 1/2013/ዓ/ም ጀምሮ ለ12 ወራት ለማቅረብ የሚስማማ መሆን አለበት፤
- አሸናፊው ለአቅርቦት ከላይ ከተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት ታህሳስ 1/4/2013 ዓ.ም እስከ 30/3/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ለ12 ወራት ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለበት ፤
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እህልና ማጣፋጫ አጠቃልሎ ካስገባበት ቀን ጀምሮ የእህልንና የማጣፈጫ ጠቅላላ ዋጋ የከፍያ ጊዜ የወሩ ሥራ ማስኬጃ እስኪመጣ ድረስ የእፎይታ ጊዜ ሊሰጥ የሚችል፤
- ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000 ይህንን በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይንም CPO/በጥሬ ማስያዝ ይኖርበታል፤
- በየ 3ወሩ የገበያ ዋጋ ጥናት እየተደረገ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ መሆኑን ተጫራች የሚስማማ መሆን ይኖርበታል፤ ተጫራቾች፡– ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የእህልና ማጣፈጫ ነጠላ ዋጋ በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሰጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ጨረታው በ22/3/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ህጋዊ/ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት በዱራሜ ማረሚያ ተቋም ውስጥ የሚከፈት መሆኑን ስንገልፅ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡– የጨረታ ማወዳደሪያ ፖስታ ሲታሸግ የእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማስረጃዎች አብረው መቅረብ እንዳለበት መዘንጋት የለበትም።
በተጨማሪ ማብረሪያ ስልክ ቁጥር፡-
0465541174/0912939051 ይደውሉ/በግ/ፋ/ን/አስ/ር
ቢሮ ቁጥር 19 በአካል ቀርበው ጠይቀው ማረዳት ይቻላል።
የከምባታ ጠምባሮ ዞን የዱራሜ ማረሚያ ተቋም