በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2013 በጀት ዓመት ንጋት ጋዜጣ ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች፡-
- በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ማንኛውም ተጫራች ዝርዝር መስፈርት የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 30.00 /ሰላሳ ብር/ በመክፍል ከድርጅቱ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋረንቲ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ15ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 046 220 4750/046 221 1351/046212 5541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/
ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት