ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEUSR/002/2013
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትራንስፎርመር አክሰሰሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታው ሂደት Framework Agreement ይሆናል፡፡ በዚህም መሰረት አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን ለገዥ ድርጅት ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ለማቅረብ የስምምነት ውል ይገባል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው
NO
|
Description
|
Unit
|
Qunt
|
Closing Date & Hour |
Opening Date & Hour
|
1 |
50KVA Distribution Box |
ea |
3 |
ነሀሴ 18 ቀን 2012 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት
|
ነሀሴ 18 ቀን 2012 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት
|
2 |
100 KVA Distribution Box |
ea |
20 |
||
3 |
200KVA Distribution Box |
ea |
20 |
||
4 |
315KVA Distribution Box |
ea |
20 |
||
5 |
400KVA Distribution Box |
ea |
8 |
|
|
6 |
Distribution Box 3X400 |
ea |
2,500 |
||
7 |
TRANSFORMER OIL |
Brl |
1,556 |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዙትን የጨረታ ሠነዶቹን ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ነሀሴ 04 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ገንዘብ ብር 4000.00 (አራት ሺህ ብር) በመክፈል ወይም ክፍያውን በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000251842209 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ መስቀል አደባባይ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች የኅ/ስ/ማኅበር ሕንጻ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ግዥና፣ ዕቃ ግምጃ ቤትና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 804
- ተጫራቾች ብር 249,990.34 (ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ብር ከ34/100) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታውን የሚያሸንፈው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ዕቃዎቹን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው አድራሻ ያቀርባል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር ፡-046 212 1912 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት