የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብ/ብ/ሕ/መንግስት በጋሞ ዞን የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመት
- የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች
- የተለያየ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች
- ለካርድ ክፍል የሚሆኑና ለህክምና አጋዥ የሚሆኑ የተለያየ ቅጻቅጾች ህትመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ በጨረታው ስመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገስጸው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፋቸው ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት /Tin number/ ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ዓመታዊ የሥራ ግብር የከፈሉበትን በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትንና መረጃ ሰነዶቻቸውን ኮፒ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ (Bid Bond) በእያንዳንዱ ዘርፍ 20,000.00/ ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታው ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ በጋዘጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በመደበኛ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ብር ከሆስፒታላችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብና በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ሚያቀርቡት ዋጋ የተመዘገቡበትን ቫት/ትኦቲ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታው ዶክመንት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድራሻ በመጻፍ ሕጋዊ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ከላይ ለተዘረዘሩት ለተራ ቁጥር 1 በ16ኛው የሥራ ቀን ለተራ ቁጥር 2 በ17ኛው የሥራ ቀን እና ለተራ ቁጥር 3 በ18ኛው የሥራ ቀን 3፡30 -4፡00 ሰዓት ባለው በሆስፒታላችን ግ/ፋ/ን/ አስተዳደር ክፍል ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡
- . ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ማለትም ለተራ ቁጥር 1 በ16ኛው የሥራ ቀን ለተራ ቁጥር 2 በ17ኛው የሥራ ቀን እና ለተራ ቁጥር 3 በ18ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራች ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት በቦታው አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጎልም ፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 88108 39/09 16 46 7406 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መን/ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል