ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ዘርፈ ብዙ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከ/መቆ/ዋና የስራሂደት ከሲዲሲ ባገኘው በጀት የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን ማለትም ፖስተር፣ ስቲከር ቢልቦርድ እና ዜና መጽሄት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ ዝርዝር |
Quantity |
መለከያ
|
ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
ምርመራ |
1 |
Poster Size A2 Quality Full Color with picture Water Proof |
4,000 |
በቁጥር
|
በማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡00 ይከፈታል፡፡
|
የቀረበውን እስፔስፊኬሽን ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት ውሰድት ችላላችሁ
|
2 |
Sticker Size A5 Quality Full-Color Water Proof, laminated |
3,000 |
በቁጥር
|
||
3 |
Billboard Size 2*2 Quality Full Color print, Water proof Double face |
10 |
በቁጥር
|
||
4 |
News Magazine Size A5 Quality Full Color, with Dit pictures, laminated Cover page * #of pages 30
|
2,000 |
በቁጥር
|
||
|
Desk Top Reference Size Full Color, Waterproof, With picture Pages 204 |
300 |
በቁጥር
|
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- የተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 10,000 ብር(አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በክልሉ ጤና ቢሮግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ። የጨረታውን ሰነድ ለዚሁ ስራ በተዘጋው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያሞባቸዋል። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ታሽጐ ወዲያውኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን እስከ ክልል ጤና ቢሮ ሀዋሣ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ መረጃ፡– በስልክ/ቁ 251462206146 መጠየቅ ይቻላል።
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጤና ቢሮ