ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ፡– ፋሲል ደበበ እና በአፈ/ተከሣሽ፡– ደመላሽ ተክለብርሃን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በፍርዱ መሠረት ለመፈፀም ፈቃደኛ ሆኖ ባለመገኘቱ የአፈ/ከሣሽ ለእዳ ማስከፈያ ያስከበረውን የአፈ/ተከሣሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 01-20556 የሞተር ቁጥር OK4AG4325694 የሰሸቁጥር MD-6Ml4Pkx4A44924 የሆነው ባጃጅ የህዝብ ማመላለሻ በመነሻ ዋጋ ብር 46,82850 /አርባ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስምንት ብር ከሃምሣ ሣንቲም ለፍርዱ ማስፈፀሚያ የሚሆነውን ገንዘብ ባለመፈፀሙ በደ/ብ/ከተማ 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ በቦታው ተገኝተው መጫረት እንደሚችሉ የደ/ብ/ከ/ወ/ፍርድ ቤት አዟል።
የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
የፍታብሔር ዳኝነት አሰ/አገ/
ዋና የሥራ ሂደት ቁጥር 2