የደ/ብርሃን እንጨት ማነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የሥራ ልብስ የሚሆን ሀገር ውስጥ የተሠራ ቆዳ ጫማ እና ሴፍቲ ጫማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል