የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2013 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለካምፓሱ የመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል