የጨረታ ቀን ስማራዘም
የወጣ ማስታወቂያ
የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ዕቃዎች፤ የስፖርት አልባሳትና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም በ25/03/2013 ዓ/ም ታትሞ በወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል::
ይሁን እንጂ የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ በወቅቱ ለተጫራቾች ባለመድረሱ ምክንያት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተጨማሪ ተከታታይ 10 ቀናት ጨረታው የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚታሸገው በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ