የጨረታ ማስታወቂያ
የደባርቅ ከተማ ውሃ አገ/ጽ /ቤት የውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና /ያላት፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈለ /የከፈለች፡፡
- የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት /TIN/ ነበር ያለው/ያላት፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነች አሸናፊው ዕቃውን በራሱ ወጭ ደባርቅ ከተማ ውሃ አገጽ /ቤት ደረስ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ከሚወዳደርበት 2% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል፡፡
- የዕቃውን ዝርዝር መግለጫ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ከ22/3/2013 እስከ 21/4/2013 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በደባርቅ ከተማ ውሃ አገ/ጽ/ቤት በገ/ግ/ፋ/ን/አስ/የሥራ ሂደት መውሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታው 22/4/2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 117 01 39/09 21 53 51 11/ 0988531633
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን
ጎንደር መስተዳድር ዞን የደባርቅ ከተማ
የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
ደባርቅ