የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፤ የአነስተኛ መስኖ ዕቃዎች፣ የቅየሳ መሣሪያዎች፣ የፍራፍሬ ዘር፣ ፖሊተን ቲዩብ ፣የእርሻ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጂፒ.ኤስ፣ 3″ Diesel Water Engine Pump ፣ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፤ የአነስተኛ መስኖ ዕቃዎች፣ የቅየሳ መሣሪያዎች፣ የፍራፍሬ ዘር፣ ፖሊተን ቲዩብ ፣የእርሻ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጂፒ.ኤስ፣ 3″ diesel water engine pump ፣ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 198/12 

የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፤ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

..

የአገልግሎቱ ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

ምርመራ

1

የአነስተኛ መስኖ ዕቃዎች

1

5,000.00

 

2

የቅየሳ መሣሪያዎች

2

5,000.00

 

3

የፍራፍሬ ዘር

3

5,000.00

 

4

ፖሊተን ቲዩብ

4

10,000.00

 

5

የእርሻ መሣሪያዎች

5

50,000.00

 

6

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

6

25,000.00

 

7

ጂፒ.ኤስ

7

10,000.00

 

8

3″ diesel water engine pump

8

40,000.00

 

9

ፈርኒቸሮች

9

50,000.00

 

ስለሆነም ተጫራቶች በዘርፉ ያላቸው የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎችን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እና የዕቃዎችን ዝርዝር ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 45ኛው ቀን ድረስ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጎዳና በሚገኘው የመ/ቤቱ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 002 መግዛት የሚችሉ ሲሆን፤ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

ከላይ በሰንጠረዥ የተገለጹ ዕቃዎች ብዛት፣ ዝርዝርና ዓይነት በጨረታ ሰነድ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ 

  • ጨረታው ለ60 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፤ 
  • ተጫራቾች የቴክኒክና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለየብቻ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፤ 
  • የጨረታ መመዘኛውን የማያሟሉ ተጫራቾች ከጨረታ ውድቅ ይደረጋሉ፤ 
  • የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በጨረታ መመሪያ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፤ 
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፤ 
  • ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱን የማይመለስ 50 ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፤ 
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046 220 6596 ይጠቀሙ። 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ