የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 10
ደቡብ ክልል ትም/ቢሮ የደ/ብ ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በክልሉ ለሚገኙ ት/ቤቶች ለሚማሩ ልዩ ፍላጎት ላላቸው የሚያገለግል
- የኢምቦሰር ማሽን ወረቀት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ጨረታው ሳይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ያሳደሱ በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ ፣ መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራቾች ትምህርት ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የፋይናንሺያል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 102 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 6750/ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር/ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462209637 መጠየቅ ይችላሉ
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ