ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2013
የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የመስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሕጋዊ ጋራዦችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ (TIN) ያላቸው፡፡
- ከክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ 3ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የተ.እ.ታ(Vat) ተመዝጋቢዎች የሆኑ ሲሆን
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለ90 ቀናት የሚቆይ ብር 5,000.00(አምስት ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የሚገልፅ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ኤጀንሲው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 ቀናት ይሆናል፡፡
- የቀረቡት የማወዳደሪያ ሃሣቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንተው የሚቆዩና ማስተካከያ የማይደረግባቸው መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ከኤጀንሲው ግዥና ንብ/ አስ/ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር 50 (ሃምሣ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ኤጀንሲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጀንሲ
የስልክ ቁጥር፡– 046-212-5662
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የመስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ