የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 99/12
የሀገሪቱየከልሉ ስም:- የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ስ/መንግሥት
- የቢሮ ስም፡– እንስሳት እና ዓሣ ሀብት ቢሮ
- የፕሮጀከት ስም፡የእንስሳትና ዓሣ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት
- የፕሮጀከት መለያ ቁጥር፡– p159382
- የብድር ቁጥር፡– IDA 61650
- የጨረታ ማስታወቂያ ስም፡– የመኖ ዘር /Improved Forage Seed/
- የውል /የጨረታ ቁጥር፡– ET-SR LFSDP-147103-GORFB
የደቡብ ብ/ብ/ሕስ/መንግሥት በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሴክተር ልማት ፕሮጀክትከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን የመኖ ዘር /Improved Forage Seed/ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
S/N |
Types of forage seed Specification and
|
Unit of Measurement
|
Quantity |
1 |
Cowpea |
kg |
1500 |
2 |
Punicum
|
kg |
400 |
3 |
Desmodium
|
kg |
1000 |
4 |
Lablab
|
kg |
1500 |
5 |
Pigeon pea
|
kg |
1200 |
6 |
Vetch
|
kg |
1200 |
7 |
Sudan grass
|
kg |
300 |
8 |
Oats grass
|
kg |
1200 |
9 |
Rhodes grass
|
kg |
1000 |
10 |
Tree lucern |
kg |
400 |
11 |
Sesbania |
kg |
300 |
12 |
Alfalfa
|
kg |
700 |
በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የአቅራቢነት ፈቃድ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ፣ የVAT ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸውን የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከደቡብ ክልል ውጭ የሚቀርቡ ተጫራቶች የፌዴራል ዘር ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የዘሩን ጥራት አስመልክቶ የሰጣቸውን የጥራት ደረጃ መረጃ ዶክመንት ማቅረብ አለባቸው:: .
- ተጫራቶች ለመጫረት የሚቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ(ባንክ ጋራንቲ) ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር የእንስሳት ሕክምና ቁሳቁሶች እና መሣሪያዎች ግዥ ሙግለጫ(ስፔስፊኬሽን)ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/ አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ቴክኒካል አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግና ሲፒኦ/ባንክ ጋራንቲ/ ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ ፋንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡15 ሰዓት ተጫራቶች/ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ግዥ ኬዝ ቲም ክፍል ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 30ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመከፈቱ ሥነ-ሥርት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ እልፍ እንዳሉ ወደ ስላሴ መሄጃ መንገድ ላይ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462121716/046212610/0462126111
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ቢሮ ሀዋሳ