ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /MB.001/2013
በአ/ብ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
- 1ኛ . የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች/ ሌሎችም
- 2ኛ. ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች
- 3ኛ. ልዩ ልዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸርና ሌሎቹም
- 4ኛ ልዩ ልዩ ህትመቶች
- 5ኛ የደንብ ልብስ /ጫማና ጨርቅና ስፌት/
- 6ኛ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት
- 7ኛ የኤሌከትሮኒከስ ጥገና ማስጠገን እና ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታዉ መወዳደር የሚችሉ መሆነን ይጋብዛል፡፡
ስለዚህ፡-
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ቁጥር ማስረጃ ያላቸው፡፡
- የግዥ መጠን ከብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ይህ ማታስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የተዘረዘሩትን የጨረታ ሠነዶች የማይመለስ ብር 20.00 /ሃያ ብር ብቻ/ በመከፈል ለደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሞሉት ዋጋ ከነቫቱ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ፖስታ ከነኮፒው በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ07/02/2013 ዓ.ም እስከ 20/02/2013 ዓ.ም ድረስ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰእት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ17ኛው ቀን ማለትም 23/02/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ እንደአስፈላጊነቱ በሎት ዋጋ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው::
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 033 111 82 44
በስልክ ቁጥር 033 112 50 72
በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ ቤት