የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ጨፌ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም የበጀት ዘመን ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፡-
- ሎት 1 ስቴሽነሪ
- ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 3 ተሽከርካሪ
- ሎት 4 ፈርኒቸር
- ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው
- የሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑ
- የአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ የእያንዳንዱ ሎት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 0.5% ብር 2500 አግባብነት ባለው ባንክ በማህተም የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው
- የመጫረቻውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት ውስጥ ከይ/ጨፌ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በብር 60 በመግዛት ኦርጅናል ከሞሉ በኋላ ኮፒ በማድረግ ዋጋውን በአንድ ኦርጅናልና በሁለት ኮፒዎች ሞልተው በፖስታ በማሸግ በድርጅቱ ማህተም በማረጋገጥ ማቅረብ አለባቸው
- ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይ/ጨፌ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ከፈታ ቀን በመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ፡ የተሻለ ዋጋ ካገኘ በጨረታ አይገደድም፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ
ሞባይል፡– 0946319076/0911096031
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት በጌዲኦ
ዞን የይ/ጨፌ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ
ልማት ጽ/ቤት