የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2012 ዓ.ም
የይርጋ ዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት ለሚሰጥ የደም ባንክ ክፍል
- የቢሮ ቋም ዕቃዎችን /office Furnchere/፣
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- የካፌ ፕላስቲክ ወንበሮችን፣
- የካፈ ፕላስቲክ ጠረጴዛዎች ከነድንኳን፣
- የእንግዳ ማረፊያ ወንበሮች፣
- መለስተኛ ድንኳን ከነብረቱ ያለ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO /ሲፒኦ/ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- በጨረታ ለመወዳደር ከገቢዎች እና ጉምሩክ የተሰጠውን ማስረጃ/ ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውን ተ.እ.ታ የተመዘገቡበትን ሠርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሰነድ በሁለት ፖስታ 1ኛ ኦርጅናል የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ ስሰምታሽጎ፣2ኛ ኮፒ የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ በሰም ታሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ እና ቁልቁል ተደምሮ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በ15ኛው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይ/ዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በግልዕ ይከፈታል፡፡
- የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፤ከቀረበም የዋጋ ትንታነ መያዝ አለበት፡፡
- አሠሪው መስሪያ ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0966901681/ 0909495415 መደበኛ 0462250769 ይደውሉ፡፡
የይርጋ ለም አጠቃላይ ሆስፒታል