የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የየካ ክ/ከተማ ኮንስትራከሽን ጽ/ቤት በክፍለ ከተማው በሚገኙ ት/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ የግንባታ ስራ በኮንስትራክሽን ስራ ፈቃድ ያላችሁን ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ሎት |
የስራው አይነት |
ወረዳ |
1 |
ሚያዝያ ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት |
01 |
2 |
መካነ ህይወት ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት |
02 |
3 |
ህብረት ፍሬ ቁ.1 አንደኛ ደረጃ እና ቁ.2 ቅድመ መደበኛ ት/ቤት |
03 |
4 |
አዲስ ብርሃን ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና ሳላይሽ ቁ.2 ቅድመ መደበኛ ት/ቤት |
04&10 |
5 |
ኮከበ ፀበሃ ቅድመ መደበኛ እና የካ ተራራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት |
05 |
6 |
ኢትዮጵያ አንድነት ቅድመ መደበኛ እና ብርሃን ጉዞ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት |
06 |
7 |
አድዋ በር ቅድመ መደበኛ እና የካ ምስራቅ ጮራ ቅድመ መደበኛ ት/ቤት |
07 |
8 |
አብዮት ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት |
08 |
9 |
ወጣቶች ገነት አንደኛ ደረጃ እና ብሩህ ተስፋ ቅድመ መደበኛ ት/ቤት |
08 |
10 |
ሳላይሽ አንደኛ ደረጃ እና ቅድመ መደበኛ/አንቆርጫ/ ት/ቤት |
10 |
11 |
ጋራ ጉሪ ቅድመ መደበኛ(አያት አፀደ ህጻናት) እና የካ አባዶ ቅድመ መደበኛ ት/ቤት |
13 |
12 |
ትግል ለነፃነት n |