የጨረታ ቁጥር ማስተካከያ
የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የልሙጥ እና ባለ አበባ መስታወት መቁረጥ እና ማጓጓዝ ጨረታ አገልግሎት ግዥ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ በቀን 24/8/2012 መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጨረታ ቁጥር የካ ቤ/ል/ፕ/ጽ/ቤት፡– 10/2012 ተብሎ የወጣው የጨረታ ቁጥር የካ ቤ/ል/ፕ/ጽ/ቤት፡– 11/2012 በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት
ኮንስትራክሽን የየካ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት