የውጭ ሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2012 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡
- እውቅና ያላቸውና ከዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የሙያ ብቃትማረጋገጫ የተሰጣቸው፤ በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉና የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራትን ሂሳብበመመርመር የሥራ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርበታል፡፡
- የማኅበሩን ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችሉትን ዋጋ መጠን ሥራውንአጠናቀው የሚያስረክቡበትን የጊዜ ገደብ መጥቀስ የኖርበታል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት የማኅበሩን የሂሳብ ሠነድአዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ከሠላም ለዓለም ባርናሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3 ፎቅ በሚገኘው የማህበሩየፋይናንስ ቢሮ መመልከት ይኖርባቸዋል ::
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ – አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ6፡00 ና ከ7፡00 እስከ 10፡00 እናም ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00ባለው ሰአት የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሰው ኃይልናንብረት አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ:
- ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማኅበሩጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ፡ ማኅበሩ በሥራው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላምለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ
- ስልክ ቁጥር፡-0118-96-5947/0118-49 4464/0112-73-48-48
የዓስም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር
አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር