የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና ለመምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ ኪራይ አገልግሎት እንዲሁም የስቴሺነሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል