Architectural and Construction Design / Building Construction / Contract Administration and Supervision / Engineering / Finishig Works

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በክፍለ ከተማው ለሚያስገነባቸው የወጣቶችና ስፖርትና ባህልና ቱሪዝም እና ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት የግንባታ ስራ ደረጃቸው GC/BC 5 እና GC/BC 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ ተቋራጮችን እና በደረጃ አንድ እና በደረጃ ሁለት በልዩ ጀማሪ አማካሪ ኢንተርፕራይዝ የዲዛይን ፣ ሱፐርቪዥን ፣ የስራ ዝርዝር እና ኮንትራት አስተዳደር ማማከር ስራ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 11/2012

የኮ///ከተማ ኮንስትራክሽን /ቤት በክፍለ ከተማው ለሚያስገነባቸው የወጣቶችና ስፖርትና ባህልና ቱሪዝም እና ፖሊስ መምሪያ /ቤት የግንባታ ስራ ደረጃቸው GC/BC 5 እና GC/BC 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ ተቋራጮችን እና በደረጃ አንድ እና በደረጃ ሁለት በልዩ ጀማሪ አማካሪ ኢንተርፕራይዝ የዲዛይን ፣ ሱፐርቪዥን ፣ የስራ ዝርዝር እና ኮንትራት አስተዳደር ማማከር ስራ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሥራዎቹ ዓይነት ንዲሚከተሉት ነው::


n

ተ.ቁ

ወረዳ

የሥራው አይነት

የተቋራጮችን ደረጃቸው

1

ወረዳ1

የወረዳ 1 የወጣት ማዕከል አጠገብ የስፖርት ሜዳ ሙሉ ጥገናና መጸዳጃ ቤት (31)

GC/BC 8እና ከዚያ በላይ

2

ወረዳ3

በወረዳ 3 ጨፌ ሜዳ መቀመጫ ጥላ ያለው(31) ስፖርት ሜዳ እና ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃና ሻወር ግንባታ ሥራ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

3

ወረዳ3

በወረዳ 3 መቀመጫ ጥላ ያለው ስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

4

ወረዳ4

በወረዳ 4 ለማ ነገዎ /ቤት ፊት ለፊት ስፖርት ሜዳ መቀመጫ ጥላ ያለው፣ ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃና ሻወር እና የአጥር ግንባታ ስራ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

5

ወረዳ5

በወረዳ 5 ወጣት ማዕከል አጠገብ ስፖርት ሜዳ እና መቀመጫ ጥላ ያለው(31) ሜዳ

GC/BC 6እና ከዚያ በላይ

6

ወረዳ6

በወረዳ 6 ወይራ ሜዳ የቀይ አፈር ስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ

GC/BC 6እና ከዚያ በላይ

7

ወረዳ08

በወረዳ 8 ፓይለት ሰፈር የቀይ አፈር ስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ

 

GC/BC 6እና ከዚያ በላይ

8

ወረዳ11

በወረዳ 11 ፊሊፖስ ሙስሊም መቃብር ስፖርት ሜዳ ሙሉ ጥገና ስራ

GC/BC 7እና ከዚያ በላይ

9

ወረዳ10

ወረዳ 10 ሰላም በር /ቤት የቀይ አፈር ስፖርት ሜዳ ስራ

GC/BC 7እና ከዚያ በላይ

10

ወረዳ10

በወረዳ 10 ልኳንዳ ሜዳ መቀመጫና ጥላ ያለው እግር ኳስ ሜዳ፣ ጥበቃ ቤት እና የአጥር ስራ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

11

ወረዳ12

ወረዳ 12 3በ1 የስፖርት ሜዳ መጸዳጃና ሻወር ቤት ስራ

GC/BC 7እና ከዚያ በላይ

12

ወረዳ13

በወረዳ 13 ብስራት /ቤት ስፖርት ሜዳ እና ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃ ግንባታ

GC/BC 7እና ከዚያ በላይ

13

ወረዳ13

በወረዳ 13 03 ስፖርት ሜዳ መቀመጫና ጥላ ያለው፣ ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃ ግንባታ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

14

ወረዳ13

በወረዳ 13 ኒኮላ ስፖርት ሜዳ መቀመጫ ጥላ ያለው፣ ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃ ቤት

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

15

ወረዳ14

በወረዳ 14 ፊት አውራሪ /ቤት ስፖርት ሜዳ መቀመጫ ጥላ ያለው

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

16

ወረዳ14

በወረዳ 14 እግር ኳስ ሜዳ፣ ደረጃውን የጠበቀ መጸዳጃና ሻወር እና የጥበቃ ቤት ስራ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

17

ወረዳ2

+2 ቤተ መጸሐፍት ግንባታ

GC/BC 6እና ከዚያ በላይ

18

ወረዳ15

+2 ቤተ መጸሐፍት ግንባታ

GC/BC 6እና ከዚያ በላይ

19

ወረዳ4

ፖሊስ መምሪያ መጸዳጃ ቤት

GC/BC 8እና ከዚያ በላይ

20

ወረዳ13

ፖሊስ መምሪያ መጸዳጃ ቤት

GC/BC 8እና ከዚያ በላይ

21

ወረዳ13

+2 አስተዳደር ቢሮ ማስፋፊያ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ

22

ወረዳ14

+2 አስተዳደር ቢሮ ማስፋፊያ

GC/BC 5እና ከዚያ በላይ