የጨረታ ማስታወቂያ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ለመሰሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት 1 የፅዳት እቃ
- ሎት 2 የኤሌክትሪክ ዕቃ
- ሎት 3 የት/ት አላቂ እቃ
- ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃ
- ሎት 5 የደንብ ልብስ
- ሎት 6 ማጣቀሻ መጽሀፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶቹ ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል፡፡
- ከላይ በዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች አግባብነት ያለው ሕዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም አዲስ አበባ መስተዳድር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ ቢችለና (አይገደዱም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት ቤት በማግኘት ከእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ በመግለጽ በ2 በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታውን አይነት በመጥቀስ በሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው።
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ10 ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው የስራ ቀን 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ይህ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፤
- አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ ት/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቡቁ ነው
- በጨረታ ለቀረቡት እቃዎች ሳምፕል የሚገቡባቸው ዕቃዎች የማወዳደሪያ ሰኒዱ ላይ ተጠቅሰዋል፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ የግዥ መመሪያው ከሚፈቅደው መሰረት ልዩ አስተያየት ይደረግለታል፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የተጠቀሰውን ብር በCPO ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ሎት 1 |
ሎት 2 |
ሎት 3 |
ሎት 4 |
ሎት 5 |
ሎት 6 |
3000 |
8000 |
5000 |
5000 |
7000 |
2000 |
አድራሻ፡– ኮልፌ አጠና ተራ ወረዳ 12 በሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ ቤት
/አጠና ተራ ድልድዩን ተሻግሮ፣
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0112804234/0112804235
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት