ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2013
የካ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ አንድነት የመ/ደረጃና አፀደ ህፃናት ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉተጫራች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ልዩ ልዩ አላቂ የጽሕፈትና የትምህርት መሳሪያዎች
- የፅዳት እቃዎች
- የደንብ ልብሶች እና የስፖርት እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
በዚህም መሰረት
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደለ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
- የመንግስት የግዥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ መሙላት ቢታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 60 /ስልሳ ብር ብቻ በመክፈል ጨረታውን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ።ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታ ማስከበሪያሊድቦንድ /ሲፒኦ የሚመለስ ብር 3000/ ሶስትሺ ብር/ በኢትዮጵያ አንድነት የመጀመሪያ ደረጃና አፀደ ህፃናት ስም በባንክ የተመሰከረ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል።
- ጨረታው 10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ይታሸግና 8፡30 ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተቋሙ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለባቸው
- አሸናፊዎች ያለፉበትን እቃዎች በ 7 /ሰባት/ ቀናት ውስጥለንብረት ክፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር፡- 0115575799
በየካ ክፍስ ከተማ የኢትዮጵያ አንድነት የመ/ደረጃና አፀደ ህፃናት ት/ቤት