የጨረታ ማስታወቂያ
የካ ከ/ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለ2013በጀት አመት
- የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የደንብ ልብሶች የጽዳት እቃዎች፣
- የትራንስፖርት አገልግሎት ፣ የህትመት አገልግሎት ቋሚ እቃዎች (ጀኔሬተር፣ ፕላስቲክ የአዳራሽ ወንበሮች ፣ላተራል ፋይል ካቢኔት) የምግብ እና የመጠጥ መስተንግዶ ፣
- የአዳራሽ ዲኮር ሥራ እና ኤም ዴፍ ጣውላ እና መስታወት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትንመስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛሉ፡
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብርየከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃአቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብየሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ፈረንሳይለጋሲዮን ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ02 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በመገኘት የማይመለስብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛትይቻላል፡፡
- . 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ/cpo/ በመስሪያ ቤታችን የካ ክፍለ ከተማወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያውጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን እቃዎች በሙሉ ወይም በከፊልመጫረት ይችላሉ ፤
- የጨረታ ሰነዱን ማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ጨረታው በጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ11፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል፤
- ጨረታው የሚከፈተው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ይሆናል፡፡ ሆኖም ከኛው ቀን የስራ ቀንካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
- አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብአይችልም፤
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃዎች ናሙና በሙሉ ከጨረታውጋር ማስገባት አለባቸው፤ተጫራቾች የወሰዱትን የዋጋ ማቅረቢያሰነዱን መቀየር አይችሉም፡፡
- የሚገኝበት ቦታ ፈረንሣይ ለጋሲዮን ማዞሪያ አደባባይ ወደ አቦቤተክርስቲያን መሄጃ ጫፍ ላይ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር
- ጽ/ቤትተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 01 11 54 89 03/09 21 03 3350/09 10 55 17 17
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስናኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት