የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ.ግ.ጨ ከ/ስ/ፋ/04/2013
የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የእርሻ ግብዓት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1- የኤሌክትሪካል ዕቃዎች
- ሎት 2- የወርክ ሾፕ ዕቃዎች
- ሎት 3- የእርሻ ኬሚካል (በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ናቸው
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no)፤ የወቅቱን የታክስ ከሊራንስ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለእያንዳንዱ ሎት 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጅናል ሠነድ ጋር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ጥር 14/2013 ዓ.ም በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀው የመዝጊያ ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለሁሉም ዕቃ ስለዕቃው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይበቅባቸዋል፡፡
- ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት አድራሻ፡– ከሰም ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ካዛንቺስ ከመነሐሪያ ሆቴል ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ ከጨርጨር ሥጋ ቤት 100 ሜ ዝቅ ብሎ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 011-878-71-98 ወይንም 011-878-71-84 ይደውሉ
ከሰም ስኳር ፋብሪካ