የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2012 ዒ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ ያላቸውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2012 ዒ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ ያላቸውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር 002/2012 ዓ.ም 

በአብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2012 ዒ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ 

 1. የጽህፈት መሣሪያና 
 2. የጽዳት ዕቃዎች፣ 
 3. የደንብ ልብስ ያላቸውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

ስስሆነም፡-

 1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የጣት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
 2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በግቢ መቀበያ ደረሰኝ በከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት ሥም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና orginal የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
 3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተማሪ መምሪያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 26/7/2012 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 16/ 8 2012 ዓ ም 11፡30 ሰዓት ድረስ በከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት በግዥ ፋይናንስ ንብረት አ/ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መወሰድ ይችላሉ፡፡ 
 4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጅ /orginal and copy/ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ታትሞ ከወጣበት ቀን 26/7/2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 17/8/ 2012 ዓ ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት ለግዥ ፋይናንስ ፋይናንስ/አ/ሥ/ ሂደት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
 5. ጨረታው የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ዕለት የበዓል ወይም የዕረፍት ቀን ሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡ 
 6. የጨረታ ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በም ቤቁ የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ 
 7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡ 
 8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
 • ስልክ ቁጥር፡-ዐ33 854 5355/033 854 9862 ላይ በመደወል ማንኛውንም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ:: 
 • አድራሻ፡- ከሚሴ ሆስፒታል ፊት ለፊት 

በአብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግት 

ከሚሴ