የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ SCO/NCB/G/01/2013E.C
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት
- ኣላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- የጽዳት ዕቃዎች፣
- ኤሌክትሮኒክስ (Amplifier.uPS-3000VA and Cube Network camera) እና
- የተለያዩ ሕትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት በጨረታው ሳይ ለመካፈል ስሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
- ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው:: እንዲሁም ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለተወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ 1.5% ያላነሰ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና Bank Guarantee valid for 90 days) ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ፣ 13/2013 E C 5:15 ጠዋት ለስራ ቀናት ብቻ ሳርቤት የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የግዥ እና ፋይ. አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ ላይ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በታህሳስ 13 /2013 ‘E C: 5:30 ጠዋት የጨረታ ሰነድ ሞልተው ስታሸገ ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለበት፡፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በታህሳስ 13 /2013 E C: 5:15 ጠዋት ተዘግቶ 5:20 ሰዓት ላይ በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል:: ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደ ቀጣዩ የሥራ ቀን በተባለው ቀን እና ሰዓት የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዕቃ ዓይነቱን በጨረታ ሰነዱ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማል፡፡
- ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስ/ቁ/ 011 1 23 44 29/31 or 011 1 23 44 29 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት